You are on page 1of 10

The grace of our lord Jesus Christ and the love of God, and the communion of the holy

sprit be
with all of us.Amen. My dear,respected,beloved and blessed brothers and sisters by epiphany
through God (in the name of our lord and spritual holy Father ;in the name of our lord and saviour his
holy son Jesus christ and in the name of our lord the Holy spirit).
I want to transmit very important message to you from the bible.I believe that it will save and give
hope to the children of God in the world. i guess May be you know ;what I am exactly writing about
right now. but the whole world need this holy word of God in the name of Jesus Christ.
but through we ,or an angel from heaven ,preach any other gospel up to you than that which we
have preached up to you ,let him be accursed. Gelatian 1÷7;1 john 4÷6.
As you know our greatest enemy is the devil.
First message
Every thing we do on earth has the value by the eyes of God in the heaven .For example revelation
22÷12 and behold,I come quickly;and my reward is with me,to give every man according as his work
shall be. Gelatin 6÷7,8,9 and let us not be weary in well doing forin due season we shall reap, if we
faint not. Gelatin 5÷22,23 But the fruit of the spirit is love,joy,piece,long
suffering,gentleness,goodness,faith,meekness ,temptation against such there is no law. colossians
3÷5 mortify there for your members which are upon the earth ;fornication ,uncleanness ,inordinate
affection ,evil concupiscence and covetousness,which is idolatry . for which things sake the wrath of
God cometh on the children of disobedience.other reference 1corinthians 3:8 ;Gelatian 6:1;mattew
16:27; Hebrews13:16;;5:18;James1:27;3:8-10;gelatin 1:7;1 John4:6; colossians3:2 ;2:8-19 roman
1:20;acts 20:7;24:14;Isiah 58:6;Acts-12 ;roman 16:16;Hebrew 13:9;to win the devil(Ephesians 6:10-
20);john chapter 2 and 3 ;Mathew chapter 5,6,7 and so on……
Second message
This is the reason why I wrote the message .this is very important message.it is about the gift of
God; that is the grace of Jesus Christ .Jesus Christ paid all ;the cost or payment for our sin.it is not
only by water and holy sprite but also by his blood .for example .Roman 3÷28 There for we conclude
that a man is justified by a faith with out the deeds of the law.Romans 4÷4 Now to him that worketh
is the reward not reckoned of grace ,but of debt.Romance 4÷5 But to him that work not,but believe
on him that justified the ungodly,his faith is counted for right corsness. john 6÷29 Jesus answered
and said up to them ,this is the work of God ,that beleve on him whom he hath sent..john 6÷47
verify,verify,I say up to you,he that believe on me hath everlasting life.John 6÷54 Whose eateth my
flesh ,and drink my blood ,hath eternal life;and I will raise him up at the last day .56 he that eaten my
flesh and drunk my blood ,dweleith in me and ;in him.63 it is the sprite that quicken the flesh profit
nothing,the worlds that I speak up to you they are sprite and they have life. Ephesians 2÷8,9,18 For
the grace you saved through faith ;and that not of your selves;it is the faith of God.not of works,lest
any man should boast.18 For through him we both have access to one spirit up to the father.
Gentian 2÷16 Knowing that a man is not justified by the works of the law ,but by the law faith of
Jesus Christ ,even we have believed in Jesus Christ, ,that we might be justified by the faith of Christ
,not by the works of the law;for by the works of the law shall no flesh be justified.20 I crucified with
Christ.21 I do not frustrate the grace of God;for it righteousness(come)by the law ,then Christ dead
in vain.Roman 8÷1 there is there fore now no condemnation to them which are in Christ,who walk
not after flesh ,but after the spirit. John 3÷5 Jesus answered,verify ,verify,I say up to three,except a
man be born of water and of the spirit ,he can not enter into the kingdom of God.JOHN 3;16 So God
loved ,the world that he gave his only begotten son ,that whose ever believe in him have everlasting
life.John 3÷ 18 he that believe on him is not condemned;but he that believe not is condemned
already,because in the name of the only begotten son of God.John 3÷36 He that believe on the son
hath everlasting life;and he that believe not the son shall not see life;but the wrath of God abideth on
him.1 john 1:71 /1 john 2:12 Jesus Christ blood cleans the whole sin. 1 john 5:1;2;3;3;4 other
reference acts 2÷21;Joel 2÷32;Romans 10÷13;Roman 10÷21;Isiah chapter 52 and 53 specially
53÷5,psalms 14÷1-6 ,Isaiah 64÷6;denial 19:13-21;Galatians 3÷1;Romans 3÷11-31;Romans 4÷1-
28;Romans 7÷1-25;john 6:29;mark 16:16 and so on………
Third message
Faith means
 Who is he that over come the world,but he that believe that Jesus is the son of God ?(1 john 5:1)
 Whosoever shall confess that Jesus is the son of God,God dwelleth in him,and he in God .(1 john
4:15)
 Verify , verify ,I say up to you,he that believe on me hath everlasting life.john 6:47
 Jesus answered and said unto them,this is the work of God ,that you believe on him whom he hath
sent.
Forth message
Jesus commandment
 And this is his commandments that we should believe on the name of his son Jesus Christ and
love one another as he gave us Commandment;john 15:12;1 peter 4:8
God love
 For God so loved the world, that he gave his only begotten son, that whosoever believe in him
should not perish,but have everlasting life.(john 3:16)
 And the glory which you given me I have given them;that they may be one,even as we are one:I in
them,and you in me, that they may be made perfect in one; and that the world may know that you
has sent me,and has loved them ,as you has loved me. John 17:22,23
 But God who is rich in mercy,for his great love wherewith he loved us,even when we were dead in
sins, hath quickened us together with Christ ,(by grace you are saved;)and hath raised us up
together ,and made us sit together in heavenly places in Christ Jesus(Ephesians 2:4-6…)
 1 john 4:10,11,16,19
Resurrection
 Luke 24:6 he is not here but risen
 And when he had spoken then them while they beheld he was taken up ;and a cloud received him
out of their sight.
We are children of God
 John 1:12-13 but as many a received him ,to them gave he power to becomes the sons of God;
even to them that believe on his name.
 1 peter 1:23
Mark of the beast
 John Revelation 13:18
 John Revelation 13:1-18;14:9-12
Kingdom of heaven
 John revelation 21:18 ….the city of God is pure gold…..
 John revelation 21:1-27
Jesus Christ is a creator of all creation
 Hebrew 7:3 with out father ,with out mother,with out descent,having
neither beginning of days ,not ends of life,but made like up to the son of God, abide a
priest,continually.
 Other referens Isiah 9:6;1 john 5:20;john 1:1,14;john 10:30;john 14:8-11;1 john 5:20;colossi ans
1:15,16,Ephesians 2:10.
 About God(Isiah 40:12-31;45:5-25);psalms chapter 103)
Fifth message
End of the world
 I charge you by the lord that this epistle be read unto all the holy brothers .1 Thessalonian 5:27(1-
28)
 2 timothy 3:1-10
 Matthew 24:3-51
 John Revelation 22:18 for I testify up to every man than heared the words of the prophecy of this
book…..;please read all specially chapter 13
Sixth message
Temptation and tribulation
 If the world hate you ;you know that it hated me before it hated you .john 15:18
 John 16:1-3;16:33;17:14;roman 8:31;mark 3:21;psalms 73:1-26
 Matthew 24:9;5:11;1 peter 5:10;4:12;1:6-7.PHILIPPIANS 1:28
 To win the devil(Ephesians 6:11-18
Seventh message
 Our spiritual body is the church of God .1 Corinthians 3:16;6:19-20;john 17:17,20,21
8th message
Different spiritual gifts of God
 1 Corinthians 12:4-31; 13:1-13; 14:1-40
ROMAN 12÷4-8 FOR AS WE HAVE MANY MEMBERS IN ONE BODY,AND ALL MEMBERS HAVE
NOT THE SAME OFFICE.SO WE,BEING MANY, ARE ONE BODY IN CHRIST ,AND EVERY ONE
MEMBERS ONE OF ANOTHER.HAVING THEN GIFTS DIFFERING ACCORDING TO THE RACE
THAT GIVEN TO US,WHETHER PROPHECY ,LET US PROPHESY ACCORDING TO THE
PROPORTION OF FAITH;OR MINISTRY,LET US WAIT ON OUR MINISTERING ,OR HE THAT
TEACHES,ON TEACHING;OR HE THAT EXHORTE,ON EXHORTATION.HE THAT GIVE ,LET HIM
DO IT WITH WITH SIMPLITY;HE THAT RULES,WITH DILIGENCE;HE THAT SCHEWETH(MAKE)
MERCY,WITH CHEERFULNESS.
9th message
 Abstain /Don’t involve/flee from fornication and idolatry.(colossi an 3:5; Corinthians 6:18 ;
Deuteronomy 4:15-24
10th message
 Our religion is the gospel.(Philippians 1:27;colosssians 1:23;Luke 4:43;acts 11:26)
 And such trust have we through Christ to God .(2 Corinthians 3:4).
11th message
crown of victory
 James 1:12(crown of life)
 1 peter 5:2-4 (crown of glory)
 2 Timothy 4:6-8 Crown of righteousness
12th message
Jesus Christ did a lot of miracles on earth some of these are
He rise Lazarus among the dead
John 11÷1-53
He rise the women among the dead
Luke 8÷49-56
He stooped the storm/the wave on the see by his word
Matthew 8÷24-24-27
He walked on the see by his foot
Mark 6÷45-52
He bless two fish and one bread and feed to more the 5000 peoples
John 6÷4-14
He cure the disease from peoples
John 5÷1, Matthew 8÷4,Mark 5÷25-34
He cure blinded man
Matthew 9÷27-31
He cast out bad sprite
Matthew 8÷16-17,28-32, Luke 6÷18-19,mark 5÷5-17,Luke 8÷27-40
He did a lot of miracles this are some of them:-john 21÷25
The apostles did a lot of miracle some of them
Acts 3÷2-15;4÷4-22,9÷33-35,6÷7-8,8÷37,9÷36-42
Jesus Christ comes to save all kind of peoples in the world
Mark 16÷15-16 , Galatians÷27-28, Matthew 28÷19-20, 1 Corinthians 12÷13 , Romans 3÷29-
30,Roman 4÷16-18,Genesis 22÷18
message 12
 Full filled with the word of God.( collossiance 1:6;3:16;2 peter 1:6-8)
1 john÷5 ÷20 And We know that the son of God is come,and hath given us an understanding ,that
we may know him that is true,and we are in him that is true,{Even} in his son Jesus Christ .this is the
true God and internal life.
1 CORINTHIANS 14÷37-40
IF ANY MAN THIK HIM SELF TO BE A PROPHET,OR SPERITUAL,LET HIM ACKNOWLEDGE
THAT THE THINGS THAT I WRITE UP TO YOU ARE THE COMMANDMENTS OF THE
LORD.BUT IF ANY MAN BE IGNORANT,LET HIM BE IGNORANT.LET ALL THINGS BE DONE
DECENTLY AND IN ORDER.
1 CORINTHIANS 11÷16
BUT IF ANY MAN SEEM TO BE CONTENTIOUS,WE HAVE NO SUCH CUSTOM,NEITHER THE
CHURCHES OF GOD.
REVELATION 1÷ 5-6 AND FROM JESUS CHRIST,WHO IS THE FAITH WITNESS,AND THE
FIRST BEGOTTEN OF THE DEAD ,AND THE PRINCE OF THE KINGS OF THE EARTH. UP TO
HIM THAT LOVED US,AND WASHED US FROM OUR SINS IN HIS OWN BLOOD,AND HAS
MADE US KINGS AND PRIESTS UP TO GOD AND HIS FATHER;TO HIM BE GLORY AND
DOMINION FOR EVER AND EVER.AMEN
Thank you for reading this holy word of God and working harder for the kingdom of God.you are my
brother through epiphany by Jesus Christ . Glory to the Gospel of the God.The grace of our lord and
savior Jesus Christ be with your spirit forever.Amen!!!
የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዙአብሔር ፍቅር የመንፈስ ቅደስ ሕብረት ከሁሊችን ጋር ይሁን ፡፡ አሜን፡፡የተወዯዲችሁ የተከበራችሁ እና
የተባረካችሁ በአብ በወሌዴ በመንፈስ ቅደስ ስም የተጠመቃችሁ እህት፣ ወንዴሞቼ በአጠቃሊይ ምእመናን ይህን የእግዙአብሔር ቃሌ ወይም
መሌእክት በጥሌቀት ካነበባችሁ በኋሊ የ዗ሊሇም ሕይወትን የሚሰጥ ቃሌ ስሇሆነ በተቻሇ አቅም ሇሚመሇከተው አካሌ እንዴታዯርሱሌኝ በሌዑሌ
እግዙአብሔር ስም እየተማጸንኩ እጠይቃሇሁ፡፡
መዜሙረ ዲዊት 67÷31 መሌእክተኞች ከግብጽ ይመጣለ ፤ ኢትዮጵያ እጆችዋን ወዯ እግዙአብሔር ት዗ረጋሇች፡፡
ወዯ ገሊቲያ ሰዎች 1÷8-9 ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መሌአክ÷ከሰበክንሊችሁ ወንጌሌ የሚሇይ ወንጌሌን ቢሰብክሊችሁ÷የተገረመ
ይሁን:: አስቀዴመን እንዲሌን እንዱሁ አሁን ሁሇተኛ እሊሇሁ÷ከተቀበሊችሁት የተሇየውን ማንም ቢሰብክሊችሁ የተረገመ ይሁን፡፡
1ኛ የዮሐንስ መሌእክት 4÷6 እኛ ከእግዙአብሔር ነን ፤እግዙአብሔርን የሚያውቅ ይሰማናሌ፤ከእግዙአብሔር ያሌሆነ አይሰማንም ፡፡ የእውነት
መንፈስና የስህተትን መንፈስ በዙህ እናውቃሇን፡፡
ብርሃነ ጥምቀት
ወዯ ገሊቲያን ሰዎች ምእራፍ ሶስት ከቁጥር ሃያ ሰባት አስከ ሃያ ስምንት፡-3÷27-28 ከክርስቶስ ጋር አንዴ ትሆኑ ዗ንዴ የተጠመቃችሁ ሁለ
ክርስቶስን ሇብሳችኃሌ፡፡አይሁዲዊ ወይም የግሪክ ሰው የሇም ፤ባሪያ ወይም ጨዋ ሰው የሇም ወንዴም ሴትም የሇም ሁሊችሁም በክርስቶስ
ኢየሱስ አንዴ ሰው ናችሁ ፡፡
የማቴዎስ ወንጌሌ 28፥19-20 እንግዱህ ሂደና አሕዚብን ሁለ በአብ በወሌዴ በመንፈስ ቅደስ ስም እያጠመቃችኃቸው ፥ ያ዗ዜኃችሁንም ሁለ
እንዱጠብቁ እያስተማራችኃቸው ዯቀ መዚሙርት አዴርጓቸው ፤ እነሆም እኔ እስከ ዓሇም ፍጻሜ ዴረስ ሁሌጊዛ ከእናንተ ጋር ነኝ፡፡
ማርቆስ ወንጌሌ 16÷16 ያመነ የተጠመቀም ይዴናሌ ያሊመነ ግን ይፈረዴበታሌ፡፡1 ወዯ ቆሮንጦስ ሰዎች 12÷13 አይሁዴ ብንሆን የግሪክ
ሰዎችም ብንሆን ባሪያዎችም ብንሆን ጨዋዎችም ብንሆን እኛ ሁሊችንም በአንዴ መንፈስ አንዴ አካሌ እንዴንሆን ተጠምቀናሌና ሁሊችንም
አንደን መንፈስ ጠጥተናሌ፡፡
በኢየሱስ ክርስቶስ ማመን በእግዙአብሔር መንግስት ያሇው ዋጋው፡-
1 የዮሐንስ መሌእክት ምእራፍ አምስት ቁጥር አምስት ፣ አራት እና አንዴ ፡- 5÷5 ኢየሱስም የእግዙአብሔር ሌጅ እንዯ ሆነ ከሚያምን በቀር
አሇምን የሚያሸንፍ ማነው? 5÷4 ከእግዙአብሔር የተወሇዯ ሁለ ዓሇምን ያሸንፋሌና ፤ዓሇምንም የሚያሸንፈው እምነታችን ነው፡፡ 5÷1
ክርስቶስ ነው ብል በኢየሱስ የሚያምን ሁለ ከእግዙአብሔር ተወሌዶሌ ፡፡ ወሊጁን የሚወዴ ዯግሞ የተወሇዯውን ይወዲሌ፡፡1 የዮሐንስ
መሌእክት 4÷15 ኢየሱስ የእግዙአብሔር ሌጅ እንዯሆነ በሚታመን ሁለ እግዙአብሔር በሱ ይኖራሌ እርሱም በእግዙአብሔር
ይኖራሌ፡፡የሐዋርያት ሥራ 10÷43 በእርሱ የሚያምን ሁለ በስሙ የሀጢያት ስርየት እንዯሚቀበሌ ነቢያት ይመሰክሩሇታሌ፡፡ወዯ ሮሜ ሰዎች
10÷3-4 የእግዙአብሔርን ጽዴቅ ሳያውቁ የራሳቸውንም ጽዴቅ ሉያቆሙ ሲፈሌጉ፤ ሇእግዙአብሔር ጽዴቅ አሌተገዘም ፡፡የሚያምኑ ሁለ
ይጸዴቁ ዗ንዴ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነውና፡፡ ወዯ ሮሜ ሰዎች 3÷28 ሰው ያሇ ሕግ ሥራ በእምነት እንዱጸዴቅ እንቆጥራሇንና፡፡ወዯ ኤፌሶን
ሰዎች 2÷8-9 ጸጋው በእምነት አዴኖዋችዋሌ ይህም የእግዙአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይዯሇም ፤ ማንም እንዲይመካ ከስራ
አይዯሇም ፡፡18 በእርሱ ስራ ሁሊችን በአንዴ መንፈስ ወዯ አብ መግባት አሇንና፡፡
ወዯ ቲቶ 3÷5 እንዯ ምህረቱ መጠን ሇአዱስ ሌዯት በሚሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅደስ በመታዯስ አዲነን እንጂ፤እኛ ስሊዯረግነው በጽዴቅ
ስሇነበረው ሥራ አይዯሇም፡፡የዮሐንስ ወንጌሌ 6÷27-29 ሇሚጠፋ መብሌ አትስሩ ፤ነገር ግን ሇ዗ሊሇም ሕይወት ሇሚኖር መብሌ የሰው ሌጅ
ሇሚሰጣችሁ ሥሩ፤እርሱን እግዙአብሔር አብ አትሞታሌና፡፡እንግዱህ የእግዙአብሔርን ስራ እንዴንሰራ ምን እናዴርግ? አለት ፡፡ ኢየሱስ
መሌሶ ፡- ይህ የእግዙአብሔር ስራ እርሱ በሊከው እንዴታምኑ ነው አሊቸው፡፡የዮሐንስ ወንጌሌ 6÷47 እውነት እውነት እሊችኃሇሁ በእኔ
የሚያምን የ዗ሊሇም ሕይወት አሇው፡፡ 54 ስጋዬን የሚበሊ ዯሜን የሚጠጣ የ዗ሊሇም ህይወት አሇው፡፡እኔም በመጨረሻው ቀን
አስነሳዋሇሁ፡፡6፥56 በእኔ ይኖራሌ እኔም በእርሱ እኖራሇሁ ፡፡(ስጋና ዯሙ የመጀመሪያው ምሳላ ቃለን ማንበብ ነው ምክንያቱም ቃላ
መንፈስ ነው ስሊሇን ሁሇተኛው ዯግሞ ቅደስ ቁርባን ነው)6፥63 ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ ነው፤ሥጋ ምንም አይጠቅምም፤እኔ የነገርኳችሁ
ቃሌ መንፈስ ነው ሕይወትም ነው፡፡ ወዯ ገሊቲያን ሰዎች 2÷16-21 ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዱጸዴቅ እንጂ በህግ ስራ እንዲይሆን
አውቀን፤ስጋን የሇበሰ ሁለ በህግ ስራ ስሇማይጸዴቅ፤እኛ እራሳችን በህግ ስራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸዴቅ ዗ንዴ በክርስቶስ ኢየሱስ
አምነናሌ፡፡ነገር ግን በክርስቶስ ሌንጸዴቅ የምንፈሌግ ስንሆን ራሳችን ዯግሞ ኃጢያተኞች ሆነን ከተገኘን ፤እንዱያስ ክርስቶስ የሀጢያት አገሌጋይ
ነዋ? አይዯሇም፡፡ ያፈረስኩትን ይህን እንዯገና የማንጽ ከሆንሁ ራሴ ህግ ተሊሊፊ እንዴሆን አስረዲሇሁና ፡፡እኔ ሇእግዙአብሔር ሕያው ሆኜ እኖር
዗ንዴ በሕግ በኩሌ ሇሕግ ሞቼ ነበርና፡፡ከክርስቶስ ጋር ተሰቅዬያሇሁ ፡፡እኔም አሁን ህያው ሆኜ አሌኖርም ክርስቶስ ግን በእኔ ይኖራሌ ፤ አሁን
በስጋ የምኖርበት ኑሮ በወዯዯኝና ስሇ እኔ እራሱን በሰጠው በእግዙአብሔር ሌጅ ሊይ ባሇ እምነት የምኖረው ነው፡፡የእግዙአብሔር ጸጋ
አሌጥሌም ፤ ጽዴቅስ በህግ በኩሌ ከሆነ እንዱያስ ክርስቶስ በከንቱ ሞተ፡፡ወዯ ቆሊሲየስ ሰዎች 2÷14 በእኛ ሊይ የነበረውን የሚቃወመንንም
በትዕዚዚት የተፃፈውን የዕዲ ጽሕፈት ዯመሰሰው፡፡እርሱንም በመስቀሌ ጠርቆ ከመንገዴ አስወግድታሌ ፡፡
እግዙአብሔርን ያሇ እምነት ዯስ ማሰኘት አይቻሌም፡፡ እምነት ማሇት ተስፋ ስሇምናዯርገው ነገር የሚያስረግጥ ÷የማናየውንም ነገር የሚያስረዲ
ነው፡፡ወዯ ዕብራውያን ሰዎች ምእራፍ 11÷1-40 እና ምእራፍ 12÷1
የአብ ፈቃዴ፡-ኢየሱስ የእግዙአብሔር ሌጅ ነው ብል የሚያምን ሁለ የ዗ሊሇም ሕይወት እንዱኖረው ነው፡፡
የዮሐንስ ወንጌሌ 6÷40 ሌጅንም አይቶ በእርሱ የሚያምን ሁለ የ዗ሊሇም ሕይወት እንዱኖረው የአባቴ ፍቃዴ ይሕ ነው ÷እኔም በመጨረሻው
ቀን አስነሰዋሇሁ ፡፡ የዮሐንስ ወንጌሌ 6÷27-65፣የዮሐንስ ወንጌሌ 3÷16፣1 የዮሐንስ ወንጌሌ 5÷5፡፡
የዮሐንስ ወንጌሌ 3÷16-18 በእርሱ የሚያምን ሁለ የ዗ሊሇም ሕይወት እንዱኖረው እንጂ እንዲይጠፋ እግዙአብሔር አንዴያ ሌጁን እስኪሰጥ
ዴረስ ዓሇሙን እንዱሁ ወድአሌና፡፡አሇም በሌጁ እንዱዴን ነው እንጂ በአሇም እንዱፈርዴ እግዙአብሔር ወዯ አሇም አሊከውምና ፡፡ በእርሱ
በሚያምን አይፈረዴበትም ፤ በማያምን ግን በአንደ በእግዙአብሔር ሌጅ ስሊሊመነ አሁን ተፈርድበታሌ፡፡3÷36 በሌጁ የሚያምን የ዗ሊሇም
ሕይወት አሇው ፤ በሌጁ የማያምን ግን የእግዙአብሔር ቁጣ በእርሱ ሊይ ይኖራሌ እንጂ ሕይወትን አያይም፡፡ ወዯ ሮሜ ሰዎች 8፥1 እንግዱህ
በክርስቶስ ኢየሱስ ሊለት አሁን ኩነኔ(ፍርዴ) የሇባቸውም፡፡የማርቆስ ወንጌሌ 16÷16 ያመነ የተጠመቀ ይዴናሌ ያሊመነ ግን ይፈረዴበታሌ፡፡
የእግዙአብሔርን ሕግ መፈጸም ወይም መሌካም ስራ መስራት በእግዙአብሔር መንግስት ያሇው ዋጋ፡-
ወዯ ቆሊስይስ ሰዎች ምእራፍ ሶስት ቁጥር አስራ ሰባት፡-እግዙአብሔር አብን በእርሱ እያመሰገናችሁ÷ በቃሌ ቢሆን ወይም በሥራ
የምታዯርጉትን ሁለ በጌታ በኢየሱስ ስም አዴርጉት፡፡ የዮሐንስ ወንጌሌ 15÷12 እኔ እንዯ ወዯዴኳቸሁ እርስ በእርሳችሁ ትዋዯደ ዗ንዴ
ትእዚዛ ይህች ናት ፡፡ 1 የዮሐንስ መሌእከት 3÷22-23 ትእዚዘን የምንጠብቅና በፊቱ ዯስ የምናሰኘውን የምናዯርግ ስሇሆነን የምንሇምነውን
ሁለ ከእርሱ እናገኛሇን ፡፡ ትእዚዙቱም ይህች ናት፤በሌጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እናምን ዗ንዴ ፤ትእዚዜንም እንዯሰጠን እርስ በእርሳችን
እንዋዯዴ ዗ንዴ ፡፡ወዯ ሮሜ ሰዎች 13÷8 ሕግ ሁለ በአንዴ ቃሌ ይፈጸማሌና ፤እርሱም ባሌንጀራህን እንዯራስህ አርገህ ውዯዴ የሚሌ
ነው፡፡1የጴጥሮስ መሌእክት 4÷8 ፍቅር የኃጢያት ብዚት ይሸፍናሌና ከሁለ በፊት እርስ በእርሳችሁ አጥብቃችሁ ተዋዯደ፡፡ወዯ ሮሜ ሰዎች
14÷9-13 ሙታንንም ሕይዋንንም ይገዚ ዗ንዴ ክርስቶስ ሞተቶአሌና ሕያውም ሆኖአሌና፡፡አንተም ስሇ ምን በወንዴምህ ሊይ ስሇምን
ትፈርዲሇህ ፤ ወይስ አንተ ዯግሞ ወንዴምህን ስሇምን ትንቃሇህ፤ሁሊችን በክርስቶስ ወንበር ፊት እንቆማሇንና፡፡ እኔ ሕያው ነኝ፤ ይሊሌ
ጌታ፤ጉሌበት ሁለ ሇእኔ ይንበረከካሌ ምሊስም ሁለ እግዙአብሔርን ያመሰግናሌ ተብል ተጽፎአሌና ፡፡ እንግዱስ እያንዲንዲችን ስሇ እራሳችን
ሇእግዙአብሔር መሌስ እንሰጣሇን፡፡እንግዱህ ከዚሬ ጀምሮ እርስ በእርሳችን አንፈራረዴ፡፡ 1 የጴጥሮስ መሌእክት 1÷17 ሇሰው ፊት ሳያዯሊ
በእያንዲንደ ሊይ እንዯ ስራው የሚፈርዯውን አባት ብሊችሁ ብትጠሩ በእንግዴነታችሁ ዗መን በፍርሃት ኑሩ፡፡ወዯ ገሊቲያን ሰዎች 6÷7-9
አትሳቱ ፤እግዙአብሔር አይ዗በትበትም፡፡ ሰው የ዗ራውን ያኑኑ ዯግሞ ያጭዲሌና፡፡በገዚ ስጋው የሚ዗ራ መበስበስን ያጭዲሌና (ሇስጋው
የሚሰራ/ የሚዯክም) ፤ በመንፈስ ግን የሚ዗ራው ከመንፈስ የ዗ሊሇምን ሕይወት ያጭዲሌ (ሇነፍሱ የሚሰራ / የሚዯክም )፡፡ባንዜሌም በጊዛው
እናጭዲሇንና መሌካም ሥራን ሇመስራት አንታክት ፡፡ 2 ወዯ ቆሮንጦስ ሰዎች 5÷10 መሌካም ቢሆን ወይም ክፉ እንዲዯረገ ፤እያንዲንደ
በሥጋው የተሰራውን በብዴራት ይቀበሌ ዗ንዴ ሁሊችንም በክርስቶስ ወንበር ፊት ሌንገሇጥ ይገባናሌ ፡፡
የህይወት አክሉሌ ፡- የያዕቆብ መሌዕክት1÷12-14
፡- የዮሐንስ ወንጌሌ ራዕ 2÷10
የክብር አክሉሌ ፡- አንዯኛ የጴጥሮስ መሌእክት 5÷1-4
ወዯ ቆሊስየስ ሰዎች 3፥4-6 ሕይወታችሁ የሆነ ክርስቶስ በሚገሇጥበት ጊዛ፥በዙያን ጊዛ እናንተ ዯግሞ ከእነርሱ ጋር በክብር
ትገሇጣሊችሁ፡፡እንግዱህ በምዴር ያለትን ብሌቶቻችሁን ግዯለ ፥ እነዙህም ዜሙትና ርኩሰት ፍትወትም ክፉ ምኞትም ጣኦትንም ማምሇክ
የሆነ መጎምጀት ነው፡፡በእነዙህ ጠንቅ የእግዙአብሔር ቁጣ በማይታ዗ዘ ሌጆች ሊይ ይመጣሌ፡፡
ወዯ ሮሜ ሰዎች 12፥7-15 አገሌግልት ቢሆን በአገሌግልታችን እንትጋ፤የሚያስተምርም ቢሆን በማስተማሩ ይትጋ፤የሚመክርም ቢሆን
በምክሩ ትጋ፤የሚሰጥ በሌግስና ይስጥ ፤የሚገዚ በትጋት ይግዚ፤የሚምር በዯስታ ይማር፡፡ፈቅራችሁ ያሇ ግብዜነት ይሁን ፡፡ክፉውን ነገር
ተጠየፉት ፤ከበጎ ነገር ጋር ተባበሩ፤
የሐዋርያት ሥራ ፡- 15÷19-20 ያዕቆብ፡-አሁንም ወዯ እግዙአብሔር በተመሇሱ አሕዚብ ሊይ ሥርአትን አታክብደ እሊችኃሇሁ፡፡ነገር ግን
ሇጣዖት ከሚሰዋው÷ ከዜሙት÷ሞቶ የተገኘውን ዯም ከመብሊት እንዱርቁ ÷ሇራሳቸው የሚጠለትንም (እነሱ ሊይ ሉዯረግ/ሉዯርስ
የማይፈሌጉትን) በወንዴሞቻቸው ሊይ እንዲያዯርጉ እ዗ዘዋቸው፡፡
ወዯ ቆሊስየስ ሰዎች 3፥16 የእግዙአብሔር ቃሌ በሙሊት ይኑርባችሁ ፡፡በጥበብ ሁለ እርስ በእርስ አስተምሩና ገሥጹ ፡፡በመዜሙርና በዜማሬ
በመንፈሳዊም ቅኔ በጸጋው በሌባችሁ ሇእግዙአብሔር ዗ምሩ፡፡
1 ወዯ ቆሮንጦስ ሰዎች 3÷10-11 የእግዙአብሔር ጸጋ እንዯተሰጠኝ መጠን እንዯ ብሌሐተኛ የአናጺ አሇቃ መሠረትን መሠረትኩ÷ላሊው
በሊዩ ያንፃሌ፡፡ እያንዲንደ ግን በእርሱ ሊይ እንዳት እንዱያንጽ ይጠንቀቅ፡፡ ከተመሠረተው በቀር ማንም ላሊ መሠረት ሉመሠርት አይችሌምና
÷እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡የማቴዎስ ወንጌሌ 28፥19-20 እንግዱህ ሂደና አሕዚብን ሁለ በአብ በወሌዴ በመንፈስ ቅደስ ስም
እያጠመቃችኃቸው ፥ ያ዗ዜኃችሁንም ሁለ እንዱጠብቁ እያስተማራችኃቸው ዯቀ መዚሙርት አዴርጓቸው ፤ እነሆም እኔ እስከ ዓሇም ፍጻሜ
ዴረስ ሁሌጊዛ ከእናንተ ጋር ነኝ፡፡
የመጨረሻው ሰአት ነው
የዮሐንስ ራእይ ምእራፍ ሃያ ከቁጥር አስራ አንዴ እስከ አስራ አምስት፡- 20÷15 ታሊቅ ነጭ ዘፋን በእርሱ ሊይ የተቀመጠውን አየሁ ፤
ምዴርና ሰማይም ከፊቱ ሸሹ ስፍራም አሌተገኘሊቸውም ፡፡20፥12ሙታንም ታናናሾችና ታሊሊቆችን በዘፋኑ ፊት ቆመው አየሁ ፤መጽሐፍም
ተከፈቱ (አንዯኛው በክርስቶስ ያመኑበት ስማቸው የተፋፈበት የሕይወት መጻሐፍ ሲሆን ፤ ሁሇተኛው የሰው ሌጅ በሕይወት ዗መኑ የሰራው
ስራ የተጻፈበት መጽሐፍ ነው)፤ላሊ መጽሐፍም ተከፈተ እርሱም የሕይወት መጽሐፍ ነው፤ሙታን በመጽሐፍት ተጽፎ እንዯ ነበር
እንዯስራቸው መጠን ተከፈለ ፡፡20፥13 ባሕርም በሱ ውስጥ ያለትን ሙታን ሰጠ፤ሞትና ሲኦሌም በሱ ውስጥ ያለትን ሙታንን ሠጡ
፤እያንዲንደም እንዯ የስራው መጠን ተከፈሇ ፡፡20፥14 ሞትና ሲኦሌም በእሳት ባህር ውስጥ ተጣለ ይሕም የእሳት ባሕር ሁሇተኛው ሞት
ነው፡፡20፥15 በሕይወት መጽሐፍ ተጽፎ ያሌተገኘው ማንኛውም በእሳት ባሕር ውስጥ ተጣሇ፡፡
አንዯኛ የዮሐንስ መሌእክት ምእራፍ ሁሇት ቁጥር አስራ ስምንት፡-ሌጆች ሆይ ፤መጨረሻው ሰዓት ነው!ሁሇተኛ የጴጥሮስ መሌእክት ምእራፍ
ሶስት ቁጥር ዗ጠኝ ሇአንዲድች የሚ዗ገይ እንዯሚመስሊቸው ጌታ ስሇ ተስፋ ቃለ አይ዗ገይም ፤ነገር ግን ሁለ ወዯ ንስሃ እንዱዯርሱ እንጂ ማንም
እንዲይጠፋ ወድ ስሇእናንተ ይታገሳሌ ፡፡ የዮሐንስ ራዕይ ምእራፍ ሃያ ሁሇት ከቁጥር አስራ ሁሇት አስከ አስራ ሶስት፡- 22÷12 እነሆ በቶል
እመጣሇሁ ሇእያንዲንደም እንዯ ስራው መጠን እከፍሌ ዗ንዴ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አሇ ፡፡22÷12 ‹‹አሌፋና ኦሜጋ›› ‹‹ፊተኛውና ኋሇኛው››
‹‹መጀመሪያ እና መጨረሻ›› እኔ ነኝ፡፡የዮሐንስ ራእይ 1÷3 ዗መኑ ቀርቦአሌና የሚያነበው÷ የዙህንም መጽሐፍ የትንቢት ቃሌ የሚሰሙትና
በውስጡም የተፃፈውን የሚጠብቁ ብፁዓን ናቸው፡፡የዮሐንስ ራእይ ምእራፍ ሃያ ሁሇት ከቁጥር አስራ ስምንት እስከ ሃያ፡-22÷18 የዙህን
መጽሐፍ ቃሌ ሇሚሰማ ሁለ ምስክሩ እኔ ነኝ ፤ ማንም በዙህ ሊይ አንዲንች ቢጨምር ÷ እግዙአብሔር በዙህ መጽሐፍ ውስጥ የተፃፈውን
መቅሰፍት ይጨምርበታሌ ፡፡22÷19 ማንም ከዙህ የትንቢት መጽሐፍ ቃሌ ቢያጎዴሌ በዙህ መጽሐፍ ከተፃፉት ከሕይወት ዚፍና ከቅዱስቲቱ
ከተማ እግዙአብሔር እዴለን ያጎዴሌበታሌ፡፡ 22÷20 ይህን የሚመሰክር ÷ ‹‹ አዎን ÷ ፈጥኜ እመጣሇሁ››ይሊሌ፤አሜን÷ጌታዬ ኢየሱስ ሆይ
፥ ና ፡፡
አንዯኛ ተሰልንቄ ምእራፍ አምስት ቁጥር ሃያ ሰባት፡-ይህችን መሌእክት ሇቅደሳን ወንዴሞቻችን ሁለ ታነቡአት ዗ንዴ በጌታችን
አምሊችኃሇሁ፡፡አንዯኛ ወዯ ተሰልንቄ ሰዎች ምእራፍ አምስት ከቁጥር አንዴ እስከ ሃያ ስምንት፡- ወንዴሞቻችን ሆይ ÷ ስሇ ዗መኑና ስሇ
ወራቱ÷ስሇ ቀኑም ÷ ሌንጽፍሊችሁ አያስፈሌጋችሁ ፤ 5÷4 እናንተ ግን ወንዴሞቻችን ሆይ÷ቀኑ እንዯላባ ይዯርስባችሁ ዗ንዴ በጭሇማ ውስጥ
አይዯርስባችሁም፡፡ ሁሊችሁ የብርሃን ሌጆች የቀንም ሌጆች ናችሁና፤5÷9 እግዙአብሔር በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ሇሕይወትና ሇዴህነት
እንጂ ፤ ሇጥፋት አሌመረጠንምና፡፡5÷10 የምንነቃ ወይም የምናቀሊፋ ብንሆን ÷ሁሊችን ከእርሱ ጋር በሕይወት እንኖር ዗ንዴ ስሇ እና ሞተ፡፡
የዮሐንስ ራእይ 13÷14-18 በአውሬውም ፊት ያዯርግ ዗ንዴ ከተሰጡት ምሌክቶች የተነሣ በምዴር የሚኖሩትን ያስታሇሌ፤የሰይፍም ቁስሌ
ሇነበረውና በሕይወት ሇኖረው ሇአውሬው ምስሌን እንዱያዯረትጉ በምዴር የሚኖሩትን ይናገራሌ፡፡ሇአውሬው ምስሌ ሉናገር እንኳ ሇአውሬው
ምስሌ የማይሰግደትን ሁለ ሉያስገዴሊቸው÷ ሇአውሬውም ምስሌ ትንፋሽ እንዱጠው ተሰጠው፡፡ ታናናሾችም ታሊሊቆችም ባሇጠጋዎችና
ዴሆችም ጌታዎችና ባሪያዎችም ሁለ በቀኝ እጃቸው ወይም በግንባሮቻቸው ምሌክትን እንዱቀበለ ÷ የአውሬውን ስም ወይም የስሙን ቁጥር
ያሇው ምሌክት የላሇበት ማንም ሉገዚ ወይም ሉሸጥ እንዲይችሌ ያዯርጋሌ ፡፡ጥበብ በዙህ አሇ ፡፡ አእምሮው ያሇው የአውሬውን ቁጥር
ይቁጠረው፤ቁጥሩ የሰው ቁጥር ነውና ÷ቁጥሩም ስዴስት መቶ ስዴሳ ስዴስት ነው፡፡ የዮሐንስ ራእይ 14÷9-11 ሦስተኛው መሌአክም በታሊቅ
ቃሌ እንዯዙህ እያሇ ተከተሊቸው÷ሇዙያ አውሬና ምስለ የሚሰግዴ ÷ በግንባሩ ወይም በእጁ የስሙን ምሌክት የተፃፈበት÷ እርሱ
ያሌተበረ዗ውንና በቁጣው ጽዋ የተቀዲውን እግዙአብሔርን የቁጣ ወይን ይጠጣሌ ፡፡ በቅደሳን በመሇአክቱ እና በበጉም ፊት በእሳትና በዱን
ይሰቃያሌ፡፡የስቃቸውም ጢስም ከ዗ሊሇሇም እስከ ዗ሇአሇም ዴረስ ይወጣሌ፤ሇዙያ አውሬና ሇምስለ ሇምስለ የሚሰግደ ÷የስሙንም ምሌክት
የሚጽፉ በመዓሌትም በላሉትም ዕረፍት የሊቸው፤ይህንም ፍርዴ ይቀበሊለ፡፡
ታእምረ ክርስቶስ
አራት ቀናት የቆየውን የአሊዚርን ሬሳ
ከሞት አስተነስቷሌ
የዮሐንስ ወንጌሌ 11፥1-53
የሞተች ሌጅ ከሙታን አስነስቷሌ
የለቃስ ወንጌሌ
የባህርን ማእበሌን ጸጥ አዴርጓሌ
የማቴዎስ ወንጌሌ 8፥24-27
በባህር ሊይ በእግሩ ሔዶሌ
የማርቆስ ወንጌሌ 6፥45-52
በማቴዎስ እይታ እንዯተፃፈ
የማቴዎስ ወንጌሌ 14 ፥ 22-33
አምስት የገብስ ቂጣ እና 2 አሣ ባርኮ ከአምስት ሺ ሰው በሊይ መግቧሌ ፡፡12 መሶብ የምያህሌ ተርፏሌ፡፡ ወንድቹ ብቻ አምስት ሺ ነበሩ፡፡
የዮሐንስ ወንጌሌ 6፥4-14 ሽባ ሰውን ከአሇበት ዯዌ ፈውሷሌ
የዮሐንስ ወንጌሌ 5፥12
የማቴዎስ ወንጌሌ 8፥4
የለቃስ ወንጌሌ 5፥17-26
ከአስራ ሁሇት አመት ጀምሮ ሇረጅም አመት ሳያቋርጥ ዯም ይፈሳት የነበረች ሴት የኢየሱስ የሌብሱን ጫፍ ስትነካ ዯሟ ቆሟሌ፡፡ካሇባትም
በሽታ ተፈውሳሇች፡፡
የማርቆስ ወንጌሌ 5፥25-34
የለቃስ ወንጌሌ 8፥43-48
በቃና ዗ገሉሊ ውሃውን ወዯ ወይን ጠጅ የቀየረበት የመጀመሪያው ተአምር
የዮሐንስ ወንጌሌ 2፥11
የእውር አይን አብርቷሌ
የማቴዎስ ወንጌሌ 9፥27-31
ሇምፃም ሠው እንዯፈወሰ
የማቴዎስ ወንጌሌ፡-8÷2
በእግዙአብሔር መንፈስ አጋንንት አውጥቷሌ
የማቴዎስ ወንጌሌ 8፥16-17፤28-32
ማቴ 8÷16-17
የለቃስ ወንጌሌ 6፥18-19
የማርቆስ ወንጌሌ 5፥5-17
የለቃስ ወንጌሌ 8፥27-40 ሁሇት ሺ የሚጠጉ አጋንትን (ላጌዎን) ከአንዴ ሰው ውስጥ አውቷሌ፡፡
‹‹ዮሐንስ ወንጌሌ 21፥25 ኢየሱስም ያዯረገው ብዘ ላሊ ነገር ዯግሞ አሇ፤ሁለ በእያንዲንደ ቢጻፍ በተጻፉት መጽሐፍት ዓሇም ራሱ
ባሌበቃቸውም ይመስሇኛሌ፡፡››
የእግዙአብሔር ሐዋርያት በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በመንፈስ ቅደስ ኀይሌ የሰሩት ዴንቅ ታእምራት ከብዘ በጥቂቱ
ቅደስ ጴጥሮስ ሽባ ዴውይ የነበረን ሰው እንዯፈወሱ
የሐዋርያት ሥራ 3፥2-15፤4፥4-22
የሐዋርያት ሥራ 9፥33-35
የጌታ ዯቀ መዜሙር እስጢፋኖስ ዴንቅ እና ታሊሊቅ ምሌክትን አዴርጓሌ
የሐዋርያት ስራ 6፥7-8
ቅሱስ ፊሉጶስ ኢትዮጵያውን ጃንዯረባ ካጠመቀው በኋሊ የጌታ መንፈስ ነጠቀው ወይም ተሰወረ
የሐዋርያት ስራ 8 ፥ 37
ሐዋሪያው ቅደስ ጴጥሮስ የሞተችውን የጌታን ዯቀ መዜሙር ከሞት በመንፈስ ቅደስ ኃይሌ እንዲስነሳት
የሐዋርያት ስራ 9 ፥36- 42
ስሇ ኢየሱስ ክርስቶስ ተወሌድ አሇምን ስሊማዲን ትንቢት(ከብለ ኪዲን እስከ አዱስ ኪዲን ነቢያት ከፃፉት ከብዘ በጥቂቱ)
ትንቢተ ኢሳያስ ምእራፍ ሰባት ቁጥር አስራ አራት፡-7÷14 ጌታ ራሱ ምሌክት ይሰጣችኃሌ ፤ እንሆ ዴንግሌ ትጸንሳሇች ወንዴ ሌጅም
ትወሌዲሇች ስሙንም አማኑኤሌ ብሊ ትጠረዋሇች፡፡(ትርጉሙም፡- እግዙአብሔር ከኛ ጋር ነው ማሇት ነው)፡፡ ትንቢተ ኢሳይያስ ምእራፍ ዗ጠኝ
ቁጥር ስዴስት፡-9÷6 ሕፃን ተወሌድሌናሌና ÷ ወንዴ ሌጅም ተሰጥቶናሌና ፤ አሇቅነትም በጫንቃው ሊይ ይሆናሌ ፤ ስሙም ዴንቅ መካር ኃያሌ
አምሊክ÷የ዗ሊሇም አባት÷የሰሊም አሇቃ ተብል ይጠራሌ፡፡
ትንቢተ ኢሳያስ 53÷1-12 የሰማነውን ነገር ማን አምኖናሌ፤ የእግዙአብሔር ክንዴ ሇማን ተገሌጧሌ መሌክና ውበት የሇውም፤ባየነውም ጊዛ
እንወዯው ዗ንዴ ዯም ግባት የሇውም የተናቀም ከሰውም የተጠሊ የህመም ሰው ዯዌንም የሚያውቅ ነው፤ሰውም ፊቱን እዯሚሰውርበት
የተናቀነው፤ እኛም አሊከበርነውም ፡፡በእውነት ዯዌአችንን ተቀበሇ ህመማችንንም ተሸክሟሌ፤ እኛ ግን እንዯ ተመታ በእግዙአብሔርም
እንዯተቀሰፈ እንዯተቸገረም ቆጠር ነው፡፡እርሱ ግን ስሇመተሊሇፋችን ቆሰሇ ፤ ስሇበዯሊችንም ዯቀቀ፤የዴህነታችንም ተግፃጽ በሱ ሊይ
ነበረ፤በእሱም ቁስሌ እኛ ተፈወሰን፡፡እኛ ሁሊችን እንዯበጎች ተቅበዜብ዗ን ጠፋን ፤ከእኛ እያንዲንደ ወዯ ገዚ መንገደ አ዗ነበሇ ፤እግዙአብሔርም
የሁሊችንም በዯሌ በእሱ ሊይ አኖረ፡፡ ተጨነቀ ተሰቃየም አፉንም አሌከፈተም ፤ሇመታረዴ እንዯሚነዲ ጠቦት፤በሸሊቶቹም ፊት ዜም እንዯ ሚሌ
በግ እንዱሁም አፉንም አሌከፈተም ፡፡ በማስጨነቅና በፍርዴ ተወሰዯ ፤ስሇ ህዜብ ኃጢያት ተመትቶ ከህያውን ምዴር እንዯ ተወገዯ ከትውሌደ
ማን አስተዋሇ ከክፉዎች ጋር መቃብሩን አዯረጉ፤ ከባሇጠጎችምጋር በሞቱ ሆኖም ግፍን አሊዯረገም ነበረ፡፡
አሇም የክርስቶስ የሆኑትን ይጠሊሌ ፤በአሇም ያሇው መከራ እና በመንፈስ ቅደስ መጽናናት
የማርቆስ ወንጌሌ ምእራፍ አስራ ሶስት ቁጥር አስራ ሶስት፡-በሁለ ዗ንዴ ስሇ ስሜ የተጠሊችሁ ትሆናሊችሁ ፡፡የለቃ ወንጌሌ 6÷22-23ሰዎች
ስሇ ሰው ሌጅ ሲጠለአቸሁ ሲሇይዋችሁም ስማችሁንም እንዯ ክፉ ሲያወጡ ብጹሀን ናችሁ፡፡ እነሆ፤ዋጋችሁ በሰማይ ታሊቅ ነውና በዙያ ቀን
ዯስ ይበሊችሁ ዜሇለም፤ አባቶቻቸው ነቢያትን እንዱህ ያዯርጉባቸው ነበርና፡፡ የማርቆስ ወንጌሌ 13÷13 በሁለ ዗ንዴ ስሇ ስሜ የተጠሊችሁ
ትሆናሊችሁ፤
ወዯ ፊሌጵስዮስ ሰዎች 1÷28-29 በአንዴም ነገር እንኳ በተቋሚዎች አትዯንግጡ፤ይህም ሇነሱ የጥፋት ÷ ሇእናንተ ግን የመዲን ምሌክት ነው
÷ ይህም ከእግዙአብሔር ነው፤ይህ ስሇ ክርስቶስ ተሰቶአችኃሌና ፤ስሇ እርሱ መከራ ዯግሞ ሌትቀበለ እንጂ በእርሱ ሌታምኑ ብቻ
አይዯሇም፤በእኔ ያያችሁት አሁንም በእኔ እንዲሇ የምትሰሙት÷ያው መጋዯሌ ዯርሶባችኃሌ፡፡
ወንጌሌ
ወዯ ገሊትያ ሰዎች ምእራፍ አንዴ ከቁጥር ስዴስት እስከ አስራ ሁሇት፡-በክርስቶስ ጸጋ እናንተን ከተጠራችሁ በእርሱ ወዯ ሌዩ ወንጌሌ ፈጥናችሁ
እንዳት እንዲሇፋችሁ እዯነቃሇሁ፤ እርሱ ግን ላሊ ወንጌሌ አይዯሇም የሚያናውጧችሁ የክርስቶስ ወንጌሌ ሉያጣጥሙ የሚወደ አንዲንድች አለ
እንጂ ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መሌአክ ፡ከሰበክንሊችሁ ወንጌሌ የሚሇይ ወንጌሌን ቢሰብክሊችሁ ፡የተረገመ ይሁን፡፡ አስቀዴመን
እንዲሇን አሁን ሁሇተኛ እሊሇሁ ፤ከተቀበሊችሁት የተሇየውን ማንም ቢሰብክሊችሁ ፤የተረገመ ይሁን፡፡ሰውን ወይስ እግዙአብሔርን እሺ
አሰኛሇሁን?ወይም ሰውን ዯስ ሊሰኝ እፈሌጋሇሁን ?አሁን ሰውን ዯስ ባሰኝ የክርስቶስ ባሪያ ባሌሆንሁም ፡፡በእኔ የተሰበከ ወንጌሌ በሰው
እንዲይዯሇ አስታውቃቸዋሇሁ ፤ኢየሱስ ክርስቶስ ገሌጦሌኛሌ እንጂ እኔ ከሰው አሌተማርኩትምም ፡፡ 2 ቆሮንጦስ 4÷5 ክርስቶስ ኢየሱስ ጌታ
እንዯሆነ እንጂ ራሳችንን አንሰብክምና፤ስሇ ኢየሱስም ራሳችንን ሇእናንተ ባሪያዎች እናዯርጋሇን፡፡
ወዯ ፊሌጵስዩስ ሰዎች 1÷27 ይሁን እንጂ ÷መጥቼ ባያችሁ ወይም ብርቅ ÷በአንዴ ሌብ ስሇ ወንጌሌ ሃይማኖት አብራችሁ እየታገሊችሁ
÷በአንዴ መንፈስ እንዴትቆሙ ስሇ ኑሮአችሁ እሰማ ዗ንዴ÷ሇክርስቶስ ወንጌሌ እንዯሚገባ ኑሩ፡፡
የሐዋርያት ሥራ 5÷42 ዕሇት ዕሇትም በመቅዯስና በቤታቸው ስሇ ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስም እንዯሆነ ማስተማርና መስበክን አይተውም
ነበር፡፡
የዮሐንስ ራእይ 14÷7 ከዙህም በኃሊ ላሊ መሌአክ በሰማይ እና በምዴር መሀከሌ እየበረረ መጣ፤በምዴር ሇሚኖሩ አሕዚብና ሕዜብ
÷በየሀገሩም ሇሚኖሩ ወገን ሁለ ይሰብክ ዗ንዴ የ዗ሊሇም ወንጌሌን ይዝአሌ፡፡ እንግዱህም እያሇ በታሊቅ ዴምጽ ጮኸ÷ ‹‹እግዙአብሔርን
ፍሩት፤አመስግኑትም የጽኑ ሠአት ፍርዴም ዯርሳሇችና፤ሰማዩንና ምዴሩን ÷ባህሩንና ወንዝችን ÷የውኃ ምንጮችን ሇፈጠረ ሇእርሱ ስገደሇት፡፡
የማቴዎስ ወንጌሌ 10÷32-33 በሰው ፊት ሇሚመሰክርሌኝ ሁለ እኔ ዯግሞ በአባቴ ፊት እመሰክርሇታሇሁ ፤በሰው ፊት ሇሚክዯኝ ሁለ እኔ
ዯግሞ በሰማያት ባሇው በአባቴ ፊት እክዯዋሇሁ፡፡
በእምነት በኩሌ ሁሊችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ የእግዙአብሔር ሌጆች ናችሁ (ወዯ ገሊቲያን ሰዎች 3÷26)
የዮሐንስ ወንጌሌ ምእራፍ አንዴ ከቁጥር አስራ አንዴ አስከ አስራ ሶስት፡- የእርሱ ወዯ ሆነው መጣ ፤ የገዚ ወገኖቹም አሌተቀበለትም ፡፡
ሇተቀበለት ሁለ ግን ፤ በስሙ ሇሚያምኑት ሇእነርሱ የእግዙአብሔር ሌጆች ይሆኑ ዗ንዴ ሥሌጣን ሰጣቸው ፡፡ እነርሱም ከእግዙአብሔር
ተወሇደ እንጂ (በጥምቀት ከውኃና ከመንፈስ) ከዯም ወይም ከስጋ ፈቃዴ ወይም ከወንዴ ፈቃዴ አሌተወሇደም፡፡
1የዮሐንስ መሌእክት 3÷1-2 የእግዙአብሔር ሌጆች ተብሇን ሌንጠራ አብ እንዳት ያሇውን ፍቅር እንዯ ሰጠን እዩ ፤ እንዱሁም ነን፡፡ስሇዙህ
ምክንያት ዓሇም እርሱን ስሊሊወቀው እኛን አያውቀንም፡፡ወዲጆች ሆይ አሁን የእግዙአብሔር ሌጆች ነን፡፡ምንም እንዯሆነን ምንም
አሌተገሇጥንም ፡፡ዲሩ ግን ቢገሇጥ እርሱ እንዲሇ እናየዋሇንና እርሱን እንዴንመስሌ እናውቃሇን፡፡
1 የየጴጥሮስ መሌእክት 1÷23-29 ዲግመኛ የተወሇዲችሁት ከሚጠፋ ዗ር አይዯሇም ፤ በሕያውና ሇ዗ሊሇም በሚኖር በእግዙአብሔር ቃሌ
ከማይጠፋ ዗ር ነው እንጂ፡፡ሥጋ ሁለ እንዯ ሳር ክብሩም ሁለ እንዯሳር አበባ ነውና ፤ሣሩ ይጠወሌጋሌ አበባውም ይረግፋሌ፤ የጌታ ቃሌ ግን
ሇሊሇም ይኖራሌ፡፡በወንጌሌ የተሰበከሊችሁ ቃሌ ይሔ ነው፡፡
ወዯ ገሊቲን ሰዎች 3÷26-29 በእምነት በኩሌ ሁሊችን በክርስቶስ ኢየሱስ የእግዙአብሔር ሌጆች ናችሁና ፡፡ ከክርስቶስ ጋር አንዴ ትሆኑ
የተጠመቃችሁ ክርስቶስን ሇብሳችሁታሌና፡፡አይሁዲዊ ወይም የግሪክ ሰው የሇም ፤ ባሪያ ወይም ጨዋ ሰው የሇም ፤ወንዴም ሴትም
የሇም፤ሁሊችሁ በእየሱስ አንዴ ሰው ናችሁና፡፡እናንተስ የክርስቶስ ከሆናችሁ እንዱያስ የአብርሃም ዗ር እንዯ ተስፋውም ቃሌ ወራሾች ናችሁ፡፡
መንግስተ ሰማያት
ወዯ ዕብራዊያን ሰዎች 12÷22-29 ወዯ ጽዮን ተራራና ወዯ ሕያው እግዙአብሔር ከተማ ዯርሳችኃሌ ፤ ወዯ ሰማያቱም እየሩሳላም ፤
በዯስታም ወዯ ተሰበሰቡት ወዯ አእሊፋት መሊእክት፤በሰማይት ወዯ ተፃፉ ወዯ በኩራት ማህበር ፤የሁለም ዲኛ ወዯ ሚሆን ወዯ እግዙአብሔር
፤ ፍጹማን ወዯ ሆኑት ወዯ ጻዴቃን መንፈሶች፤ የአዱስ ኪዲን መካከሇኛ ወዯ ሚሆን ወዯ ኢየሱስ ፤ከአቤሌም ዯም ይሌቅ የሚሻሇውን ወዯ
ሚናገር ወዯ መርጨት ዯም ዯርሳችኃሌ ፡፡ሇሚናገረው እንቢ እንዲትለ ተጠንቀቁ ፤እነዙያ በምዴር ሊስረዲቸው እንቢ ባለ ጊዛ ካሊመሇጡ
፤ከሰማይ ከመጣው ፈቀቅ የምንሌ እኛስ እንዳት እናመሌጣሇን በዙያም ጊዛ ዴምጹን ምዴርን አናወጠ ፤አሁን ግን ፡፡አንዴ ግዛ ዯግሜ እኔ
ሰማይን አናውጣሇሁ ብል ተስፋ ሰቶናሌ፡፡ዲሩ ግን ፡፡አንዴ ግዛ ዯግሜ የሚሌ ቃሌ ፤የማይናወጡት ጸንተው እንዱኖሩ ፤የሚናወጡት
የተፈጠሩ እንዯሚሆኑ ይሇወጡ ዗ንዴ ያሳያሌ፡፡ስሇዙህ የማይናወጥን መንግስት ስሇምንቀበሌ በማክበርና በፍርሃት እግዙአብሔርን ዯስ እያሰኘን
የምናመሌክበትን ጸጋ እንያዜ፤አምሊካችን በእውነት የሚያጠፋ እሳት ነውና፡፡
የዮሐንስ ወንጌሌ 14÷1 ሌባችሁ አይታወክ ፤ በእግዙአብሔር እመኑ ÷በእኔም ዯግሞ እመኑ፡፡በአባቴ ቤት ብዘ መኖሪያ አሇ ፤ እንዱያስ
ባይሆን ባሌኃችሁ ነበር፤ስፍራም አ዗ጋጅሊችሁ ዗ንዴ እሄዲሇሁና ፡፡ ሄጄም ስፍራ ባ዗ጋጅሊችኋሇሁ÷ እኔ ባሇሁበት እናንተ ዯግሞ እንዴትሆኑ ፡፡
ወዯምሔዴበትም ታውቃሊችሁ ÷ መንገደንም ታውቃሊችሁ ፡፡
የዮሐንስ ወንጌሌ 3÷5 ሰው ከውሃና ከመንፈስ ካሌተወሇዯ በቀር ወዯ እግዙአብሔር መንግስት ሉገባ አይችሌም ፡፡
2 ወዯ ቆሮንጦስ ሰዎች 5÷1-5 ዴንኳን የሚሆነው ምዴራዊ መኖሪያችን እንኳ ቢፈርስ ፤ በሰማይ ያሇ በእጅ ያሌተሰራ የ዗ሊሇም ቤት የሚሆን
ከእግዙአብሔር የተሰራ የ዗ሊሇም ቤት የሚሆን ከእግዙአብሔር የተሰራ ሕንጻ እንዲሇን እናውቃሇን፡፡በዙህ ውስጥ በእውነት
እንቃትታሇንና፡፡ከሰማይ የሚሆነውን መኖሪያችንን እንዴንሇብስ እንቃትታሇንና ሇብሰን እራቁታችንን አንገኝም ፡፡ በእውነት የሚሞተው
በህይወት ይዋጥ ዗ንዴ ሌንሇብስ እንጂ ሌንገፈፍ የማንወዴ ስሇሆነ ፤ በዴንኳኑ ያሇን እኛ ከብድን እንቃትታሇን፡፡ሇዙሁ የሰራን እግዙአብሔር
ነው እርሱም የመንፈሱን መያዢያ ሰጠን፡፡
1 ወዯ ቆሮንጦስ ሰዎች 14÷37 -38
ማንም ነቢይ ወይም መንፈሳዊ የሆነ ቢመስሇው ይህች የጻፍሁሊችሁ የጌታ ትእዚዜ እንዯ ሆነች ይወቅ፤ማንም የማያውቅ ቢኖር ግን
አይወቅ፡፡14÷40 ነገር ግን ሁለ በአግባብና በሥርአት ይሁን፡፡
1 ወዯ ቆሮንጦስ ሰዎች 11÷16 ዲሩ ግን ማንም ሉከራከር ቢፈቅዴ÷እኛ ወይም የእግዙአብሔር አብያተ ክርስቲያናት እንዱህ ያሇ ሌማዴ
የሇንም፡፡
የአሇም እና የሙስሉሞች የጊዛ አቆጣጠር ሌክ እንዲልነ
እግዙአብሔር አስቀዴሞ በራዕይ በሙሴ በኩሌ ተናግሯሌ
መጽሐፈ ኩፋላ 7(፯)÷24(፳፬) እርሷ ጊዛያትን ትሇውጣሇች÷ከአመታትም ሇአመት ሇአስር ቀን ትቀዴማሇችና ÷ በጨረቃ አጎዲዯሌ ጨረቃን
የሚመሇከቱ ይሆናለ፡፡ስሇዙህ ሥርአትን ከሇወጡ በኋሊ ዓመታት ይመጡሊችዋሌ፤ምስክር የምትሆን ቀንንም የተናቀች
ያዯርጋለ፡፡የረከሰችውንም ቀን በአሌ ያዯርጋለ ፤ሁለንም ይቀሊቅሊለ፤የተቀዯሱትን ቀናት የረከሱ ÷የረከሱትንም ቀናት ሇቅዴስና ያዯርጋለ
÷ወራቶችንም ሱባዮችን ÷በዓሊቱንና ኢዮቤሊቱን ይስታለና ፡፡
በአመት ያለትን ቀኖች እና ወራቶች እግዙአብሔር አስቀዴሞ
በሙሴ በኩሌ ተናግሯሌ
መጽሐፈ ኩፋላ 7(፯)÷36(፴፮) ስሇዙህ እኔ አዜዚሇሁ ፤ሌጆችህ አንተ ከሞትክ በኋሊ ሦስት መቶ ስሌሳ አራቱን(364) ቀን ብቻ ዓመትን
እንዲያዯርጉ ሥርአትን ይሇውጣለና ታዲኝባቸው ዗ንዴ አዲኝባሀሇሁ፡፡ስሇዙህ የወሩን መባቻና÷ጊዛና በአሊቱን ይስታለ ፤ከሰው ሁለ ጋር
ብርንድውን(ዯም) ይበሊለ፡፡
መጽሐፈ ኩፋላ19(፩፱)÷12(፩፪) ፡-የአመቱ ወሮች ቁጥር 12 ነው፡፡
ትክክሇኛው የሰንበት ቀን
ለቃስ 23÷56(23÷52-24፤24÷1 ጀምሮ) 23÷56 በሰንበት እንዯ ትእዚዘ አረፉ፡፡…..ስሇዙህ ፋሲካ እሁዴ ከሆነ ሰንበት ቀን ቅዲሜ
ነው(በእግዙአብሔር የተቀዯሰችው ቀን/እግዙአብሔር ሰማይና ምዴርን ፈጥሮ ከስራው ያረፈበት ቀን)፡፡
መጽሐፈ ኩፋላ 13(፩፫)÷16(፩፮) ሇ዗ሊሇም ትውሌዴ የጽዴቅ ተክሌ ከእርሱ እንዯሚሆን ስሊወቀና ስሇ ተረዲ ሇፈቃደ ፈጥሮታሌና
የፈጠረውን አምሊኩን አመሰገነው፡፡ሁለን እንዲዯረገ እንዯ እርሱም ይሆን ዗ንዴ ከእርሱ ቅደስ ዗ር ይሆናሌ፡፡
ኦሪት ዗ ዲግም 18÷15 አምሊክ እግዙአብሔር ከወንዴሞችህ እንዯ እኔ ያሇ ነብይ ያስነሳሊሀሌ፤እርሱንም ስሙት፡፡18 ከወንዴሞቻቸው
እንዲንተ ያሇ ነብይ አስነሳሊችኃሇሁ፤ቃላንም በአፉ አኖራሇሁ፤እንዯአ዗ዜኩትም ይነግራችዋሌ፤በስሜም በሚናገረው ሁለ ያን ነቢይ
የማይሰማውን ሰው እኔ እበቀሇዋሇሁ፡፡
ዮሐንስ 5÷45 እኔ በአብ ዗ንዴ የምከሳችሁ አይምሰሊችሁ፤የሚከሳችሁ አሇ ፤እርሱም ተስፋ የምታረጉት ሙሴ ነው፡፡46 ሙሴንስ ብታምኑት
እኔን ባመናችሁ ነበር፤እርሱ ስሇ እኔ ጽፎአሌና፡፡47 መጽሐፍትን ካሊመናችሁ ግን ቃላን እንዳት ታምናሊችሁ?
እግዙአብሔር እስማኤሌንና ኤሳውን አሌመረትኩም የያእቆብ(የእስራኤሌ) እንጂ ብል
አስቀዴሞ ሇአብርሀም ተናግሯሌ
መጽሐፈ ኩፋላ 12(፩፪)÷43(፬፫) አንተ የእስራኤሌን ሌጆች እ዗ዜ፤የዙህን ቃሌ ኪዲን ምሌክት ይጠብቁ፤ሇሌጆቻቸውም የ዗ሊሇም ስርአት
ይሁን፤ሇ዗ሊሇም ሇእስራኤሌ ሌጆች ሊይ ይጠብቁት ዗ንዴ ሇቃሌ ኪዲን ሠርቶአሌና ከምዴር እንዲይጠፉ ይሁኑ፡፡ይስማኤሌና ሌጆቹን
÷ወንዴሞቹንና ዔሳውንም እግዙአብሔር ወዯ እርሱ አሊቀረባቸውም፤ምንም የአብርሃም ሌጆች ቢሆኑና ቢወዲቸውም እነርሱን አሌመረጠም፡፡
ሕዜብ ይሆኑት ዗ንዴ እስራኤሌን ሇይቶ መረጠ፡፡ብዘ አሕዚብና ብዘ ሕዜብ ሁለ የእርሱ ናቸውና÷ሁለ ሇእርሱ ይገባሌና ከሰው ሌጆች ሁለ
ሇይቶ ሠበሰበው፡፡
መጽሐፈ ኩፋላ 14(፩፬)÷54(፭፬) ሇሌጁ ሇይስማኤሌና ሇኬጡራ ሌጆች ስጦታን ሰጥቶ ከሌጁ ከይስአቅ ሇይቶ አሰናበታቸው፡፡ሁለን ግን
ሇሌጁ ሇይስአቅ ሰጠው፡፡55 ይስማኤሌና ሌጆቹንም÷የኬጡራ ሌጆችንም የሌጅ ሌጆቻቸውንም በአንዴነት ሄደ፡፡ከፋራን ጀምሮ በምዴረ በዲ
አንፃር በምዴረ በዲ በምስራቅ በኩሌ እስከ ባቢልን መግቢያ ዴረስ በሀገሩ ሁለ ኖሩ ፤እነዙህም ከእነዙህ ጋር አንዴ ሆኑ፡፡ ስማቸውም አረብና
ይስማኤሊውያን ተብል ተጠራ፡፡
ሇአባታችን ሇእግዙአብሔር አብ፤ሇአምሊካችን፣ ሇጌታችን እና ሇመዴሐኒታችን ሇኢየሱስ ክርስቶስ እንዱሁም ሇጌታም መንፈስ ቅደስ፡- ኃይሌ ፤
ክብር ፣ ግርማ ፣ ብርታት ፣ አምሌኮ ፣ ቅዴስና ፣ ጥበብ ፣ በረከት ፣ ባሇጠግነት ፤ ውዲሴ ፣ ዜማሪ ፣ ምስጋና ፣ ስግዯት እና ሥሌጣን እስከ
ትውሌድች ሁለ ከ዗ሊሇም እስከ ዗ሊሇም ዴረስ ይሁን !!! አሜን፡፡

You might also like