Professional Documents
Culture Documents
[Amharic]
[አማርኛ]
በቤተሠቦ ውስጥ ከስድስት ሰው በላይ ካለ መጠይቆን በድህረ-ገፅ ቀጥታ መስመር መሙላት ይችላሉ (በአንድ ቤተሠብ
እስከ 30 ሰው መጠቃለል ይችላል) ወይም ተጨማሪ መጠይቆችን ከህዝብ ቆጠራ መረጃ እርዳታ መስመር ከታች
ባለው ስልክ ቁጥር ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
ተጨማሪ እርዳታ ካስፈለገዎት ከህዝብ ቆጠራ መረጃ እርዳታ መስመር ከታች ባለው ስልክ ቁጥር ደውለው መጠየቅ
ይችላሉ፡፡
ስለ ትብብሩዎ እናመሰግናለን
www.census.gov.uk
የህዝብ ቆጠራ በየአስር አመቱ ስለ ህዝብ መረጃ የሚሰበሰብበት ነው፡፡ እርስዎ የድርሻዎን በመወጣትዎ
በአከባቢዎ የሚገኙ አገልግሎቶች ማለትም እንደ ትምህርት ቤት፣ሆስፒታል፣መኖሪያ ቤት፣ መንገዶች እና
የአደጋ ጊዜ አገልግሎቶች ለወደፊቱ በወቅቱ መታቀድና ፈንድ መደረግ ይችላሉ፡፡
በወረቀት
• ሁሉንም መልሰው በታሸገ ፖስታ ይላኩልን
• ሳይዘገይ እንዲደርስ የ FREEPOST
አድራሻ በፖስታው የአድራሻ ማሳያ መስኮት
በሚገባ መታየቱን እርግጠኛ ይሁኑ፡፡
• በታሸገው ፖስታ ውስጥ ሌላ ምንም ነገር
አይጨምሩ
መልዕክት
የህዝብ ቆጠራውን በተመለከተ መልእክት መላክ ከፈለጉ እበክዎን በሚከተለው አድራሻ ይጠቀሙ፡
Census Customer Services, ONS, Segensworth Road, Titchfield, Fareham,
Hampshire PO15 5RR.
እባክዎን በመጠይቆ ውስጥ መልዕክት አይጨምሩ፡፡
ይህ ገፅ ክፍት
የተተወው ሆን
ተብሎ ነው፡፡
የቤተሠብ መጠይቅ [Household Questionnaire]
ኢንግላንድ
H1
www.census.gov.uk
ቤተሠብ ማለት፡
• አንድ ብቻውን የሚኖር ሠው ፤ ወይም
• በአንድ አድራሻ በጋራ የሚኖሩ ሰዎች (ዝምድና የግድ ላይኖራቸው ይችላል) የማብሰያ መገልገያዎችን እና የማረፊያ ክፍል ወይም የመመገቢያ ቦታን
በጋራ የሚጠቀሙ
• የጎብኚ ጥያቄዎች የኋላ ገፅ (ገፅ 32)) ለሌሎች በዚህ ቤት ማርች 27/2011 እለት ላደሩ ሰዎች፡፡
ማንም ሰው አለመዘንጋቱን ለማረጋገጥ በቤተሠቡ ውስጥ በእለቱ ያደሩ ጎብኚዎችን ሁሉ ማጠቃለል ወሳኝነት አለው፡፡ በሌላ የዩኬ አድራሻ የሚኖሩ
ጎብኚዎች በቆጠራው መጠይቅ በተለመድው መኖሪያ ቦታቸው መካተት ይኖርባቸዋል፡፡
ገፅ 2
የቤተሠብ ጥያቄዎች [Household questions]
H1 አዚህ በቋሚነት የሚኖረው ማነው?
የሚመለከቶት ቦታ ላይ ጭረት ያድረጉ
እኔ፣ ይህ የኔ ቋሚ ወይም የቤተሠብ ቤት ነው
የቤተሠብ አባላት የሚያጠቃልለው የትዳር አጋር፣ ልጆች፣እና ማርች 27/2011 ወይም ከዚያ በፊት የተወለዱ ህፃናትን ነው
በትምህርት ወቅት ከቤት ርቀው የሚኖሩ ተማሪዎች እና/ወይም ህፃናት
ቤት ውስጥ አብሮ የሚኖር፣ ተከራይ ወይም ደባል
በብዛት ከዩኬ ውጪ የሚኖሩ ሰዎች በዩኬ ውስጥ 3 ወር ወይም ከዚያ በላይ የሚቀመጡ
በዩኬ ውስጥ በሥራ ምክንያት ከቤት ርቀው ያሉ፣ ወይም የጦር ሠራዊት አባል ሆነው ይህ የቤተሰብ ወይም ቋሚ አድራሻቸው ከሆነ
ከ12 ወር ላነሠ ጊዜ ለጊዜው ከዩኬ ውጪ ያሉ ሰዎች
ለጊዜው እዚህ ያረፉ ነገር ግን በዩኬ ውስጥ በብዛት እየኖሩ ሌላ የዩኬ አድራሻ የሌላቸው ሰዎች ለምሳሌ፡ ዘመድ፣ ጓደኛ
ሌሎች በብዛት እዚህ የሚኖሩ ሰዎች፣ ማንኛውም ለግዜው ከቤቱ ርቆ ያለ ሰውን ጨምሮ
ወይም ማንም እዚህ ቤት አይኖርም፣ ለምሳሌ፣ ይህ ሁለተኛ አድራሻ ወይም የእረፍት ጊዜ ማሳለፊያ ቤት ነው ወደ H4 ይሂዱ
H2 በ H1 ጥያቄ ውስጥ የተጠቃለሉ ሰዎችንና እራሱዎን ጨምሮ በመቁጠር ምን ያህል ሰው እዚህ ብዙ ጊዜ ይኖራል?
ግለሰብ 2
ግለሰብ 3
ግለሰብ 4
ግለሰብ 5
ግለሰብ 6
ከስድስት በላይ ሰዎች ከሆኑ፣ መጠይቁን በድህረ-ገፅ ይሙሉ ወይም ተጨማሪ መጠይቅ ብለው ይጠይቁን
H4 በ H2 ጥያቄ ላይ ከተቆጠሩት ሰዎች ውጭ በማርች 27/2011 እለት እዚህ ቤት ያደረ ሌላ ሰው አለ? እነኚህ ሰዎች እንደ ጎብኚ ይቆጠራሉ፡፡ ህፃናትን እና ልጆች
ማጠቃለልን አይርሱ፡፡
የሚመለከቶት ቦታ ላይ ሁሉ ጭረት ያድርጉ
በዩኬ ውስጥ በብዛት ሌላ ቦታ የሚኖሩ ሰዎች ለምሳሌ፡ የወንድ/ሴት ፍቅረኛ፣ጓደኛ ወይም ዘመድ
ይህ ሁለተኛ አድራሻቸው በመሆኑ እዚህ የሚኖሩ ሰዎች ለምሳሌ፡ ለስራ፣ ቋሚ ወይም የቤተሠብ አድራሻቸው ሌላ ቦታ የሆነ
በብዛት ከዩኬ ውጪ የሚኖሩ ሰዎች ሆነው በዩኬ ውስጥ ከ3 ወር ላነሰ ግዜ ያረፉ
ለእረፍት እዚህ ያሉ ሰዎች
ወይም በማርች 27/2011እለት እዚህ ያደረ ሰው የለም ወደ H6 ይሂዱ
H5 በጥያቄ H4 የተጠቃለሉትን ሰዎች ብቻ በመቁጠር ፣ ስንት ጎብኚዎች የማርች 27/2011 እለት እዚህ አደሩ?
ስለ እነዚህ ሰዎች በኋላ ገፅ (ገፅ 32) ያሉትን የጎብኚዎችን ጥያቄዎች መልስ መስጠትዎን እንዳይረሱ
እዚህ ማንም በብዛት የማይኖር ከሆነ (ጎብኚዎች ብቻ የሚኖሩ ከሆነ) ከH7 እስከ H11 በገፅ 6 ላይ ያሉትን ይመልሱ እና ወደ ኋላ ገፅ
(ገፅ 32) የጎብኚ ጥያቄዎችን ለመመለስ ይሂዱ፡፡
ገፅ 3
ለቤተሰብ የቀረቡ ጥያቄዎች - የቀጠለ
H6 በዚህ ቤት ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች ዝምድናቸው በምን መልኩ ነው? የማይዛመዱ ከሆነ ‘የማይዛመዱ’ የሚለውን ሳጥን ጭረት ያድረጉ፡፡
ከስድስት በላይ ሰዎች ካሉ ቀጣይ መጠይቅ ብለው ይጠይቁን
ብቻዎን የሚኖሩ ከሆነ ወደ H7 ይሂዱ
እዚህ በቋሚነት ማንም የማይኖር ከሆነ እና ማርች 27/2011እለት እዚህ ያደረ ማንም ሰው ከሌለ በገፅ 6 ላይ ከ H7 እስከ H11 ጥያቄዎችን ከመለሱ
በኋላ ለማረጋገጫ ወደ የመጀመሪያ ገፅ ይሂዱ
በጥያቄ H3 (ገፅ 3) የተጠቀሙትን ቅደም ተከተል አይነት በመከተል በእያንዳንዱ ሠንጠርዥ ውስጥ እዚህ በቋሚነት ማን እንደሚኖር ይዘርዝሩ. ልጆች፣
ህፃናት እና የግል መጠይቅ ለመሙላት የጠየቁ ሰዎች መካተታቸውን ልብ ይበሉ፡፡
በዚህ ቤተሰብ አባላት ውስጥ የእያንዳንዳቸዉን የዝምድና አይነት ለማሳየት በሳጥን ውስጥ ምልክት ያድረጉ
ገፅ 4
የህዝብ ቆጠራ የመረጃ እርዳታ ስልክ መስመር 0300 0201 104 www.census.gov.uk
ገፅ 5
ለቤተሰብ የቀረቡ ጥያቄዎች - የቀጠለ
H7 ምን አይነት መኖሪያ ቤት ነው? H11 ይህ ቤት ያለው የቤት ማዕከላዊ ማሞቂያ ምን አይነት ነው?
ሙሉ ቤት ሆኖ፡ ቢገለገሉበትም ወይም ባይገለገሉበትም የሚመለከቶት ቦታ ላይ ጭረት
ያድረጉ
ለብቻው የተነጠለ
ማዕከላዊ ማሞቂያ ማለት በማዕከላዊነት ሙቀትን ለሁሉም ክፍሎች
በከፊል-ተነጥሎ ያለ (የአንድ ጎን ግርግዳው ከሌላ ቤት ጋር የተያያዘ) የሚያመነጭ ዘዴ ማለት ነው
በመደዳ ከተሠሩ ቤቶች (መጨረሻ ላይ ያለም ቢሆን) ማዕካለዊ ማሞቂያ የለም
ከአንድ በላይ ሙሉ ቤት ያለበት ወይም አፓርትመንት ሆኖ፡ ጋስ
በአንድ ህንፃ ውስጥ ሆኖ ብዙ መኖሪያዎች ያሉት ኤሌክትሪክ (የማጠራቀሚያ ማሞቂያን ጨምሮ)
የጋራ መኖሪያ እንዲሆን ታስቦ የተከፋፈለ ቤት ዘይት
በንግድ ህንፃ ውስጥ (ለምሳሌ፡ በቢሮ ህንፃ፣ ሆቴል፣ ወይም ሱቅ) ደረቅ ተቀጣጣይ ነገር (ለምሳሌ፡እንጨት ወይም ከሠል)
ተንቀሳቃሽ ወይም ጊዜያዊ ግንባታ ሌላ የማሞቂያ ዘዴ
ተንቀሳቃሽ በመኪና የሚጎተት ቤት ወይም ሌላ ተንቀሳቃሽ ወይም
ጊዜያዊ ግንባታ
H12 ይህ ቤት የቤተሰብዎ የግል ቤት ነው ወይስ ተካራይተው ነው?
አንዱን ሳጥን ብቻ ጭረት ያድርጉ
H8 የዚህ ቤተሰብ መኖሪያ እራሱን የቻለ ነው? ሙሉ በሙሉ የግል ከሆነ ወደ H14 ይሂዱ
ይህም ማለት ሁሉም ክፍሎች ማለትም ማብሰያ (መአድ) ቤት፣ የግል ሆኖ በሞርጌጅ ወይም
መታጠቢያ እና መፀዳጃ በቤት ውስጥ ሆነው ይህ ቤተሠብ ብቻ በብድር ላይ ከሆነ ወደ H14 ይሂዱ
የሚጠቀምባቸው ናቸው
ከፊል የግል ከፊል በክራይ (የጋራ ባለቤትነት)
አዎ፣ ሁሉም ክፍሎች በቤት ውስጥ ሆነው ይህ ቤተሠብ ብቻ
የሚጠቀማቸው ናቸው ክራይ (የቤት ክራይ እርዳታ ቢኖርም ባይኖርም)
ገፅ 6
የግል ጥያቄዎች- ግልሰብ 1 እዚህ ይጀምር [Individual questions - Person 1 start here]
1 ስሞን ማን ልበል? (ግለሰብ 1 በገፅ 3 ላይ) 7 የመዋዕለ ህፃናት ወይም የሙሉ ጊዜ ተማሪ ኖት?
ስም
አዎ አይ ካሉ ወደ 9 ይሂዱ
አያት
8 በትምህርት ወቅት የት ነው የሚኖሩት?
በዚህ መጠይቅ የመጀመሪያ ገፅ ላይ ባለ አድራሻ?
2 ፆታዎ ምንድ ነው?
በጥያቄ 5 ላይ ባለ አድራሻ? ወደ 43 ይሂዱ
ወንድ ሴት
በሌላ አድራሻ? ወደ 43 ይሂዱ
3 የትውልድ ቀኖ መቼ ነው?
ቀን ወር ዓመተ ምህረት 9 የትውልድ ሀገሮ የት ነው?
ኢንግላንድ ወደ 13 ይሂዱ
ዌልስ ወደ 13 ይሂዱ
4 በማርች 27/2011 ያሉበት ህጋዊ የጋብቻ ወይም የተመሳሳይ ፆታ ግንኙነት
ሁኔታ? ስኮትላንድ ወደ 13 ይሂዱ
ያላገባ/ች እና በተመሳሳይ ፆታ ግንኙነት ያልተመዘገበ ሰሜን አየርላንድ ወደ 13 ይሂዱ
ያገባ/ች በተመዘገበ ተመሳሳይ ፆታ ግንኙነት አየርላንድ ሪፐብሊክ
የተለያዩ፣ ነገር ግን የተለያዩ፣ ነገር ግን በህግ በተመሳሳይ ሌላቦታ፣ ሀገሪቷ አሁን የምትጠራበትን ስም ይፃፉ
በህግ አሁንም የተጋቡ ፆታ ግንኙነት የተመዘገቡ
የተፋቱ ቀደም ሲል በተመሳሳይ ፆታ ግንኙነት
የነበሩና አሁን በህግ የተፋቱ
ባለቤቱ/ቷ ከዚህ አለም በተመሳሳይ ፆታ ግንኙነት ውስጥ
10 ዩኬ ውስጥ ካልተወለዱ ወደ ዩኬ በመጨረሻ ጊዜ የገቡት መቼ ነው?
በሞት የተለየ/ች አጋሩ የሞተበት ወይም የሞተችባት ከዩኬ ውጪ የሆኑ አጫጭር ጉብኝቶችን አይቁጠሩ
ወር ዓመተ ምህረት
5 በአመት ውስጥ ከ
ከ30 ቀን ለበለጠ በሌላ አድራሻ ይቆያሉ? 11 ከማርች 27/2010 በፊት ከገቡ ወደ 13 ይሂዱ
አይ ካሉ ወደ 7 ይሂዱ በማርች 27/2010 ወይም ከዛ በኋላ ከገቡ ወደ 12 ይሂዱ
አዎ፣ ከዚህ በታች ሌላውን የዩኬ አድራሻ ይፃፉ
12 እዚህ የቆዩበትን ግዜ ጨምሮ በዩኬ ውስጥ ምን ያህል ግዜ ይቆያሉ?
ከስድስት ወር በታች
6 ወር ወይም ከዛ በላይ ነገር ግን ከ12 ወር በታች
12 ወር ወይም ከዛ በላይ
ፖስትኮድ
13 የጤንነቶ ሁኔታ በአጠቃላይ እንዴት ነው?
በጣም ጥሩ ጥሩ ደህና መጥፎ በጣም መጥፎ
ገፅ 7
ግለሰብ 1-- የቀጠለ
15 የዜግነት መለያዎን እንዴት ይገልፁታል? 17 ይህ ጥያቄ ሆን ተብሎ ክፈት የተተወ ነው ወደ 18 ይሂዱ
የሚመለከተዉ ቦታ ጭረት ያድረጉ
እንግሊዝ
ዌልስ
ስኮቲሽ
ሰሜን አይርሽ
ብርቲሽ
ሌላ፣ ይፃፉት 18 ዋና ቋንቋዎ ምንድን ነው?
እንግሊሽ ወደ 20 ይሂዱ
ሌላ፣ ይፃፉት (የብሪቲሽ የምልክት ቋንቋን ጨምሮ)
16 ዘርዎ ምንድ ነው?
ከ A እስከ E ካሉት ውስጥ አንዱን ክፍል መርጠው የእርሶን የዘር
ሁኔታ በሚገባ በሚገልፆት አንድ ሳጥን ውስጥ ጭረት ያድርጉ
19 እንግሊዘኛ ምን ያህል ይናገራሉ?
ሀ. ነጭ
በጣም ጥሩ ጥሩ በመጠኑ በጭራሽ
እንግሊዝ፣ ዌልስ፣ እስኮቲሽ፣ ሰሜን አይሪሽ፣ ብሪቲሽ
አይሪሽ
ጂፐሲ/አይሪሽ ትራቭለር 20 ሐይማኖቶ ምንድን ነው?
ይህ ጥያቄ በፍላጎት የሚመለስ ነው
ሌላ የነጭ ዘር፣ ይፃፉት
ሐይማኖት የለኝም
ክርስቲያን (ቸርች ኦፍ ኢንግላንድ፣ ካቶሊክ፣ ፐሮቴስታንት እና ሌሎች
ለ. ቅልቅል/የብዙ ዘር ቅልቅል የክርስትና መሠረቶችን ጨምሮ)
ፖስትኮድ
ሠ. ሌላ ዘር
አረብ
ሌላ ዘር ይፃፉት ወይም ከዩኬ ውጪ፣ ሀገሩን ይፃፉት
ገፅ 8
የህዝብ ቆጠራ የመረጃ እርዳታ ስልክ መስመር 0300 0201 104 www.census.gov.uk
Professional qualifications (for example teaching, አዎ፣ ለመጨረሻ ግዜ የሰሩበትን ግዜ በዓመተ ምህረት ይፃፉ
nursing, accountancy)
Other vocational / work-related qualifications
ወደ 32 ይሂዱ
ከውጭ የተገኘ የትምህርት ደረጃ
አይ፣ በጭራሽ አልሰራሁም ወደ 43 ይሂዱ
ምንም የትምህርት ደረጃ የሌለው
ገፅ 9
ግለሠብ 1-- የቀጠለ
32 የተቀሩትን ጥያቄዎች ስለ ዋና ስራዎ ወይም፣የማይሠሩ ከሆነ፣ ስለ 39 ባለፈው ሳምንት ስራ ከነበርዎት ወደ 40 ይሂዱ
የመጨረሻ ዋና ስራዎይመልሱ
ባለፈው ሳምንት ስራ ካልነበርዎት ወደ 43 ይሂዱ
ዋና ስራ ማለት ብዙ ጊዜዎን የሚሠሩት (የሠሩት) ስራ ማለት ነው
ፖስትኮድ
41 ወደ ስራ እንዴት ይጓጓዛሉ?
አንድ ሳጥን ብቻ ጭረት ያድርጉ
36 የሚቆጣጠሯቸው ሠራቶኞች አሉ/ነበሩ? ብዙን ግዜ በርቀት እረጅም የሆነውን ቦታ ለስራ ሲጓዙ
መቆጣጠር የሌሎች ሰራተኞችን የእለት ተእለት ስራ መከታተልን የሚጠቀሙትን የመጓጓዣ አይነት ሳጥን ውስጥ ምልክት ያድረጉ
ያጠቃልላል በብዛት ከቤት የሚሠሩ ከሆነ
አዎ አይደለም የምድር ውስጥ ባቡር፣ ትራም
ገፅ 10
ተጨማሪ መረጃ [Further information]
ከቤት ርቀው በትምህርት ላይ ያሉ ተማሪዎች/ ለጊዜው በቤት የሌሉ ሰዎች
የትምህርት ቤት ህፃናት በማርች 27/2011 ለጊዜው ከቋሚ ወይም ከቤተሰም ቤት ርቆ የሚገኝ
ሁሉም ከቤት እርቀው በትምህርት ላይ ያሉ ተማሪዎች/የትምህርት ቤት ህፃናት ማንኛውም ሰው በቤት አድረሻቸው ለቤተሰብ የቀረቡ ጥያቄዎች (ከH1 እስከ
በሁለቱም ማለትም ለትምህርት ባሉበት ቦታና በቤት አድራሻቸው በመጠይቁ H3 እና H6) እና በግል ጥያቄዎች (ከ1-43) መጠቃለል አለባቸው፡፡ ይህም
ውስጥ መካተት አለባቸው፡፡ የሚያጠቃልላቸው ሰዎች፡
• በቤት አድራሻቸው ለቤተሠብ የሚቀርብ ጥያቄው ላይ መጠቃለል አለባችው • ከ6 ወር በታች ሆስፒታል፣ ለጡረተኞች መንከባከቢያ ወይም ሆስቴል
(H1 ወደ H3 እና H6) እና የግል ጥያቄዎች (1 እስከ 8) የሚቆዩ ወይም ሊቆዩ ከሆነ
• ለትምህርት ባሉበት አድራሻ ለቤተሠብ የሚቀርብ ጥያቄው ላይ (ከH1 እስከ • በስራ፣ በእረፍት ወይም በጉዞ ምክንያት ከቤት ርቆ ያለ (ከዩኬ ውጪ ከ12
H3 እና H6) እና የግል ጥያቄዎች (ከ1-43) መጠቃለል አለባቸው፡፡ ወር ወይም በላይ ያልቆየ)
• የጦር ሠራዊት አባል
• በሁለተኛ አድረሻ የተቀመጠ
• ጓደኛ ወይም ዘመድ ጉብኝት
ከወላጆቻቸው ተለይተው የሚኖሩ ህፃናት • በእስር ቤት በቆይታ ላይ ያሉ (ለፈለገ የጊዜ እርዝመት)፣ ወይም ከ6 ወር
ወላጅ እያላቸዉ ተለይተው የሚኖሩ ልጆች በመጠይቁ ውስጥ ብዙውን ያነሠ እስር የተፈረደበት
ጊዜያቸውን በሚያሳልፉበት ቦታ መጠቃለል ይኖርባቸዋል፡፡ ለቤተሰብ የቀረቡ
ጥያቄዎች (ከH1 እስከ H3 እና H6) እና የግል ጥያቄዎች (ከ1-43)
መጠቃለል አለባቸው፡፡
በማርች 27/2011 እለት በሌላኛው አድራሻ ከሆነ ያደሩት በዛ አድራሻ በቤተሰብ
መጠይቆች (ከH4 እስከ H5) እና በጎብኚ ጥያቄዎች (V1 እስከV4) ውስጥ
መጠቃለል ይኖርባቸዋል፡፡ ከአንድ በላይ በሆነ የዩኬ አድራሻ የሚኖሩ ሰዎች
በሁለቱም አድራሻ እኩል የሚኖሩ ከሆነ በማርች 27/2011 ባደሩበት ቤት ከአንድ በላይ የዩኬ አድራሻ ያላቸው ሰዎች፣ ለምሳሌ ከቤታቸው በስራ ምክንያት
ለቤተሰብ የቀረቡ ጥያቄዎች (ከH1 እስከ H3 እና H6) እና በግል ጥያቄዎች ርቀው ያሉ ሰዎች በመጠይቁ የሚጠቃለሉት፡
(ከ1-43) መጠቃለል አለባቸው፡፡ • በቋሚ ወይም ቤተሠብ ቤታቸው፣ ወይም
• ቋሚ ወይም የቤተሠብ አድራሻ ከሌላቸው ብዙውን ጊዚያቸውን
በሚያሳልፉበት አድራሻ
ለቤተሰብ የቀረቡ ጥያቄዎች (ከH1 እስከ H3 እና H6) እና በግል ጥያቄዎች
(ከ1-43) መጠቃለል አለባቸው፡፡
ከዩናይት ኪንግደም ውጪ ለሆኑ ሠዎች በማርች 27/2011 ያደሩት በሁለተኛው የዩኬ አድራሻቸው ከሆነ በቤተሰብ
ከዩናይት ኪንግደም ውጪ የሆነና በዩናይት ኪንግደም በአጠቃላይ 3 ወር ወይም መጠይቆች (ከH4 እስከ H5) እና በጎብኚ ጥያቄዎች (V1 እስከV4) ውስጥ
ከዛ በላይ የሚቆይ ከሆነ ብዙ ጊዜ በተቀመጠበት አድራሻ በጥያቄው መካተት መጠቃለል ይኖርባቸዋል፡፡
አለባቸው፡፡ ለቤተሰብ የቀረቡ ጥያቄዎች (ከH1 እስከ H3 እና H6) እና በግል
ጥያቄዎች (ከ1-43) መጠቃለል አለባቸው፡፡
በአጠቃላይ የሚቆዩት ከ3 ወር በታች ከሆነ በመጠይቁ የሚካተቱት በማርች
27/2011 ባደሩበት ቤት እንደ ጎብኚ ብቻ ይሆናል፡፡ ለቤተሰብ የቀረቡ
ጥያቄዎች (ከH4 እስከ H5) እና በጎብኚ ጥያቄዎች (V1 እስከV4) ውስጥ
መጠቃለል ይኖርባቸዋል፡፡
ደባል
ደባል ሆነው ሙሉ ጊዚያቸውን የሚኖሩት በዚህ አድረሻ ከሆነ በተዳበሉበት
አድረሻ መጠይቆቹ ውስጥ ለቤተሰብ የቀረቡ ጥያቄዎች (ከH1 እስከ H3 እና
H6) እና በግል ጥያቄዎች (ከ1-43) መጠቃለል አለባቸው፡፡
የታወቀ አድራሻ ለሌላቸው ሰዎች ለተወሰነ ጊዜ ብቻ የተዳበሉ ከሆነ ’ከአንድ በላይ በሆነ የዩኬ አድራሻ የሚኖሩ
በዩኬ ውስጥ የሚኖሩ ነገር ግን የታወቀ አድራሻ የሌላቸው ሰዎች ሰዎች’ የሚለውን ክፍል ይመልከቱ
በማርች27/2011 ባደሩበት ቤት አድረሻ በመጠይቁ ውስጥ ይጠቃለላሉ፣
ለቤተሰብ የቀረቡ ጥያቄዎች (ከH1 እስከ H3 እና H6) እና የግል ጥያቄዎች
(ከ1-43) መጠቃለል አለባቸው፡፡
የማይዛመዱ/የጋራ ቤት አባላት
ከቤቱ ነዋሪዎች/ተካራዮች አንዳቸው ለቤተሰብ የቀረቡ ጥያቄዎች (H1 እስከ
በማርች 27/2011 የማይገኝ ቤተሠብ H14) መሙላት እና እያንዳንዳቸው የቤቱ ነዋሪዎች የግል ጥያቄዎቹን (1-43)
ሙሉ የቤተሠቡ አባላት ባለመኖራቸው ምክንያት በዚህ አድራሻ በማርች መሙላት ይኖርባቸዋል፡፡ የግል መጠየቆቹ በተናጥል የተለየ የግል መጠይቅ
27/2011 ያደረ ሰው ከሌለ፣ መጠይቁ በተመለሱ ጊዜ በፍጥነት መሞላት ፎርም በመጠየቅ መሙላት ይቻላል፡፡
አለበት፡፡
ገፅ 31
የጎብኚ ጥያቄዎች [Visitor questions]
V በጥያቄ H5 ስንት ጎብኚዎች ተጠቃለዋል?
ከ1-3 ከሆኑ ከታች ከV1 እስከ V4 ያሉትን ጥያቄዎች ለያንዳንዱ ጎብኚ ይመልሱ
4 ወይም ከዛ በላይ ከሆኑ ለመጀመሪያ ሶስት ጉብኚዎች ከV1 እስከ V4 ያሉትን ጥያቄዎች ከመለሱ በኋላ በድህረ-ገፅ www.census.gov.uk
ወይም 0300 0201 104 በመደወል ተጨማሪ መጠይቅ ብለው ይጠይቁ፡፡
ጎብኚ ሀ
V1 የግለሠቡ ስም? V4 የግለሠቡ የታወቀ የዩኬ አድራሻ?
ስም
የአያት ስም
V2 የግለሠቡ ፆታ?
ፖስትኮድ
ወንድ ሴት
ጎብኚ ለ
V1 የግለሠቡ ስም? V4 የግለሠቡ የታወቀ የዩኬ አድራሻ?
ስም ከጎብኚ ሀ ጋር አንድ አይነት አድራሻ
የአያት ስም
V2 የግለሠቡ ፆታ?
ወንድ ሴት ፖስትኮድ
ጎብኚ ሐ
V1 የግለሠቡ ስም? V4 የግለሠቡ የታወቀ የዩኬ አድራሻ?
ስም ከጎብኚ ሀ ጋር አንድ አይነት አድራሻ
የአያት ስም
V2 የግለሠቡ ፆታ?
ወንድ ሴት ፖስትኮድ