Professional Documents
Culture Documents
(የንባብ መልመጃ ፩)
መልእክተ ዮሐንስ ሐዋርያ ወልደ ዘብዴዎስ ቀዳማዊ።
= ተነሽ (rising intonation) = ወዳቂ (failing intonation) = ተናባቢ (forming compound) = ጠባቂ (stress)
ምልክቶቹ በአኹኑ ጊዜ የሚያገለግሉት በዜማ ቤት ብቻ እንደኾነ ግልጽ ነው። ኾኖም ለመማሪያ ያኽል የንባብ ስልት ብናመለክትባቸው
የዜማ ሊቃውንት የሚቀየሙ አይመስለንም። “ተጣይ” ቃላት ቀለሞቻቸው ኹሉ ሰተት ብለው እኩል የሚነበቡ ስለኾኑ፤ ምልክት
አላደረግንባቸውም። እንደልዩ የሚታዩት ደግሞ “የሚጠብቁ” ቀለማት እንጂ “የሚላሉት” ስላይደሉ፤ ለሚጠብቁ ቀለማት ምልክት ስናደርግ
የሚላሉትን ያለምልክት አልፈናቸዋል። አጎበር ለተሰኘው የንባብ ስልትም እንደየኹኔታው የወዳቂን ወይም የተነሽን ምልክት ተጠቅመናል።